"የንባብ ባህል ለትምህርት ጥራት!"በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው የሕጻናት የንባብ ቀን በስኬት ተጠናቀቀ።
ሚያዝያ 22/ 2018ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት አገልግሎት በመላው ኢትዮጵያ ሲካሄድ የቆየው የንባብ ባህል ማዳበር ንቅናቄ አካል የሆነ የህፃናት የንባብ ቀን "የንባብ ባህል ለትምህርት ጥራት!"በሚል መሪ ቃል በተቋሙ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሕጻናት ቤተ መጻሕፍት በደመቀ ሁኔታ አካ