Videos
Ethiopia: National Archives and Library of Ethiopia - ENN
Video about the NALA, that produced by ENN media.
What's New: National Archives and Library of Ethiopia
What's New: National Archives and Library of Ethiopia Description ...
Tezitachen on EBS Season 8 EP 9- Coverage on National Archives & Library Agency
Tezitachen on EBS Season 8 EP 9- Coverage on National Archives & Library Agency
ለማንበብ ምን ያስፈልጋል ?
ለማንበብ ምን ያስፈልጋል ?
የመስቀል ደመራ ክብረ በዓል በ1965 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ
የመስቀል ደመራ ክብረ በዓል በ1965 ዓ.ም በዛሬው መስቀል አደባባይ እንዲህ ባማረ እና በደመቀ ሁኔታ ይከበር እንደነበር የተንቀሳቃሽ ምስል መዛግብቱ ምስክር ነው፡፡ በክበረ በዓሉ ላይ የወቅቱ የህንድ ፕሬዚዳንት ቫራሀጊሪ ቨንካታ ጊሪ በክብር እንግድነት ተጋብዘው እንደነበር መዛግብቱ ያሳያል፡፡
ምንጭ ፡- ድህረ ገጽ
የመስቀል ደመራ ክብረ በዓል በ1948 ዓ.ም በፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ምንሊክ አደባባይ
የመስቀል ደመራ ክብረ በዓል በ1948 ዓ.ም በፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ምንሊክ አደባባይ እንዲህ በአመረ እና ደመቅ ባለ ሁኔታ ይከበር እንደነበር ተንቀሳቃሽ ምስል መዛግብቱ ምስክር ነው፡፡
ምንጭ ፡- ድህረ ገጽ