• Date: Jan 21 2022
 • Attachment: Download
 • Content

  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት ኤጀንሲ እንደቀድሞው ለአንባቢያን ተጠቃሚዎቻችን የመጽሐፍት ውሰት መጀመሩን እየጠቆምን

  ተጠቃሚዎች መጽሐፍ ለመዋስ ወደ ኤጀንሲው ቤተ-መጻሕፍት ቤት ስትመጡ ማሟላት ያለባችሁ

  1.ዋስ ማቅረብ የሚችል

  2.የግለሰብ ዋስ ከሆነ ግለሰቡ ከሚሰራበት መስሪያ ቤት ለተጠቃሚው የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል ወይም ተጠቃሚው ከሚሰራበት መስሪያ ቤት የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል።

  • የአገልግሎት መደቦች

  1. የአዋቂዎች አባል

  የአገልግሎት ክፍያ 70 ብር ፣ መዋስ የሚችሉት 3 መጽሐፍት ፣ መጽሐፍቱን በውሰት ማቆየት የሚቻለው ለ 14 ቀናት መጽሐፍቱን መመለስ ካለባቸው ቀናት ሲያሳልፉ በየቀኑ 1 ብር ቅጣት

  2 . የተመራማረዎች አባል

  የአገልግሎት ክፍያ 250 ብር ፣ መዋስ የሚችሉት 5 መጽሐፍ ፣ መጽሐፍቱን በውሰት ማቆየት የሚቻለው ለ 14 ቀናት፣ መጽሕፍትን መመለስ ካለባቸው ቀናት ሲያሳልፉ በየቀኑ 1 ብር ቅጣት

  3 . የተማሪ አባል

  የአገልግሎት ክፍያ 70 ብር ፣ መዋስ የሚችሉት 2 መጽሐፍት ፣ መጽሐፍቱን በውሰት ማቆየት የሚቻለው ለ14 ቀናት መጽሐፍቱን መመለስ ካለባቸው ቀናት ሲያሳልፉ በየቀኑ 1 ብር ቅጣት

  4. የተቋም አባል

  የአገልግሎት ክፍያ 1500 ብር ፣ መዋስ የሚችሉት 20 መጽሕፍት ፣ መጽሕፍትን በውሰት ማቆየት የሚቻለው ለ 14 ቀናት መጽሐፍቱን መመለስ ካለባቸው ቀናት ሲያሳልፉ በየቀኑ 1 ብር ቅጣት

  5. የድርጅቱ ሰራተኞች የአገልግሎት ክፍያ ነፃ፣ መዋስ የሚችሉት 2 መጽሐፍት ፣ መጽሐፍቱን በውሰት ማቆየት የሚቻለው ለ 14 ቀናት መጽሐፍቱን መመለስ ካለባቸው ቀናት ሲያሳልፉ በየቀኑ 1 ብር ቅጣት መሆኑን ከወዲሁ መጠቆም እንወዳለን፡፡

 • Date: Feb 23 2022
 • Attachment: Download
 • Content

  ለክቡራን ታዳሚዎች በሙሉ በደሞዝ ጎሽሜ በተጻፈዉ ሶስተኛዉ ኪዳን በተሰኘዉ የመጻሕፍ ዉይይት በብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤትመጻሕፍት ኤጀንሲ

  በአካል እና በ zoom የካቲት 19/2014 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል::

   

 • Date: Mar 01 2022
 • Attachment: Download
 • Content

  126ኛው የአድዋ ድል በዓል  ‹‹ ዓድዋ ለኢትዮጵያ ህብረት ለአፍሪካ ነጻነት ጮራ ›› በሚል መሪቃል የተዘጋጀው የፎቶ ግራፍና የንባብ ሳምንት ተከፈተ፡፡

  ዝግጅቱን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር፣ ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ባህልና ቱሪዝም እና ኪነ ጥበባት ቢሮ እና ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር ከየካቲት 21-23/2014 ዓ.ም ለማካሔድ  4ኪሎ በሚገኘው በአብረሆት ቤተ-መጻሕፍት ቅጥር ጊቢ  ሲያዘጋጁት፡፡

  በመክፈቻው የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ምንስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ እና የየዘርፉ ሚኒስቴር  ዴታዎች ፣የተጠሪ ተቋማት ኃላፊዎች፣ጀግኖች አርበኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶቸና ተሳታፊዎች ተገኝተዋል፡፡

  ኃላፊው አቶ ቀጄላ በመክፈቻቸው የአድዋን በዓል ስናከብር ጀግኖቻችን ለአገር ክብር ሲሉ የወደቁትን ለመዘከርና ለሌሎች አፍሪካውያን ነጻነታቸውን እንዲያውጁ የአፍሪካውያን አሸናፊነት በዓለም የታየበትን ቀን ለማሰብ እንደሆነ ተናግረው ዝግጅቱን በይፋ ከፍተዋል፡፡

  በመጨረሻም በኤጀንሲው  የተዘጋጁ የመዛግብት፣የፎቶ ግራፍ እና የጽሑፍ ቅርሶች ሪቫን ተቆርጦ በእለቱ በተሳተፉ ተሳታፊዎች እንዲጎበኙ እና ቀጣዮቹ ሶስት ቀናትም ለተመልካች  ክፍት ሆኗል፡፡

 • Date: Mar 16 2022
 • Attachment: Download
 • Content

  አገር አቀፍ የግእዝ ጉባኤ ፡ ጥናታዊ ጽሁፍ አቅራቢዎች ጥሪ

  ግእዝና ጥበባት

 • Date: Mar 25 2022
 • Attachment: Download
 • Content

  ብሔራዊ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት ኤጀንሲ (ወመዘክር)
  ከጎተ ኤኒስቲቲዩት እና ከኢጋ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ጋር በመተባበር የሚያሰናዱት ወርሃዊ የመጻሕፍት ውይይት #የፊታችን_ቅዳሜ 17/7/2014 ከ8፡00 ሰዓት ጀምሮ #በአካል እና #በZoom ይከናወናል፡፡
  ርዕስ፡- ራስ
  ደራሲ፡- ፍሬዘር
  ጽሑፍ አቅራቢ፡- ዮናስ ታምሩ
  በአካል መሳተፍ ለሚፈልጉ ሁሉ በወመዘክር አዳራሽ መገኘት ይችላሉ፡፡ በzoom ለመሳተፍ ከታች የተቀመጡትን ማስፈንጠሪያ ወይም አድራሻ ኮዶቹን ይጠቀሙ፡፡
  Join Zoom Meeting
  https://zoom.us/j/94320464102...
  Meeting ID: 943 2046 4102
  Passcode: 064327

 • Date: Mar 25 2022
 • Attachment: Download
 • Content

  ብሔራዊ ቤተመዛግብት እና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ (ወመዘክር)

  ከጎተ ኤኒስቲቲዩት እና ከኢጋ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ጋር በመተባበር የሚያሰናዱት ወርሃዊ የመጻሕፍት ውይይት #የፊታችን_ቅዳሜ 17/7/2014 800 ሰዓት ጀምሮ #በአካል እና #Zoom ይከናወናል፡፡

  ርዕስ፡- ራስ

  ደራሲ፡- ፍሬዘር

  ጽሑፍ አቅራቢ፡- ዮናስ ታምሩ

  በአካል መሳተፍ ለሚፈልጉ ሁሉ በወመዘክር አዳራሽ መገኘት ይችላሉ፡፡ zoom ለመሳተፍ ከታች የተቀመጡትን ማስፈንጠሪያ ወይም አድራሻ ኮዶቹን ይጠቀሙ፡፡

  Join Zoom Meeting

  https://zoom.us/j/94320464102...

  Meeting ID: 943 2046 4102

  Passcode: 064327

 • Date: Jul 21 2022
 • Attachment: Download
 • Content

  የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት እንደቀድሞው ለአንባቢያን ተጠቃሚዎቻችን የመጻሕፍት ውሰት መጀመሩን እየጠቆምን፦

  • ተጠቃሚዎች መጽሐፍ ለመዋስ ወደ ኤጀንሲው ቤተ-መጻሕፍት ቤት ስትመጡ ማሟላት ያለባችሁ
  1. ዋስ ማቅረብ የሚችል
  2. የግለሰብ ዋስ ከሆነ ግለሰቡ ከሚሰራበት መስሪያ ቤት ለተጠቃሚው የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል ወይም ተጠቃሚው ከሚሰራበት መስሪያ ቤት የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል።
  • የአገልግሎት መደቦች

  1. የአዋቂዎች አባል

  የአገልግሎት ክፍያ 70.00 ብር መዋስ የሚችሉት 3 መጻሕፍት መጻሕፍቱን በውሰት ማቆየት የሚቻለው 14 ቀናት መጻሕፍቱን መመለስ ካለባቸው ቀናት ሲያሳልፉ በየቀኑ 1.00 ብር ቅጣት

  2. የተመራማሪዎች አባል

  የአገልግሎት ክፍያ 250.00 ብር መዋስ የሚችሉት 5 መጻሕፍት መጽሐፍቱን በውሰት ማቆየት የሚቻለው 14 ቀናት፣ መጽሕፍትን መመለስ ካለባቸው ቀናት ሲያሳልፉ በየቀኑ 1.00 ብር ቅጣት

  3 . የተማሪ አባል

  የአገልግሎት ክፍያ 70.00  ብር መዋስ የሚችሉት 2 መጻሕፍት መጻሕፍቱን በውሰት ማቆየት የሚቻለው 14 ቀናት መጻሕፍቱን መመለስ ካለባቸው ቀናት ሲያሳልፉ በየቀኑ 1.00  ብር ቅጣት

  4. የተቋም አባል

  የአገልግሎት ክፍያ 1500.00 ብር መዋስ የሚችሉት 20 መጻሕፍት፣ መጻሕፍትን በውሰት ማቆየት የሚቻለው 14 ቀናት መጻሕፍቱን መመለስ ካለባቸው ቀናት ሲያሳልፉ በየቀኑ 1.00  ብር ቅጣት

  5. የድርጅቱ ሰራተኞች

   የአገልግሎት ክፍያ ነፃ መዋስ የሚችሉት 2 መጽሐፍት መጻሕፍቱን በውሰት ማቆየት የሚቻለው 14 ቀናት መጻሕፍቱን መመለስ ካለባቸው ቀናት ሲያሳልፉ በየቀኑ 1.00 ብር ቅጣት መሆኑን ከወዲሁ መጠቆም እንወዳለን፡፡