ኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት ያቀረበው አውደርእይ ተጠናቀቀ

ኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት ያቀረበው አውደርእይ ተጠናቀቀ 
ኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት
ህዳር 19 ቀን 2015 ዓ.ም በተጀመረው 17ተኛው አመታዊ አለምአቀፍ የኢንተርኔት ገቨርነንስ ፎረም (The 17th Annual Meeting of the Internet Governance Forum/IGF) ላይ ከመላው ዓለም ለመጡ ከ2500 በላይ ለሆኑ ተሳታፊዎች በአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የጽሑፍ ቅርሶችንና ታሪካዊ መዛግብትን ከመክፈቻው ቀን ጀምሮ  ሲያስጎበኝ የነበረ ሲሆን  ጎብኚዎች ደስታቸውንና አድናቆታቸውን በተቋሙ አስተያየት መስጫ ላይ አስፍረዋል። በዚህም ህዳር 23 ቀን 2015 ዓ.ም የአውደ ርዕዩን የመጨረሻ መርሐ ግብር አከናውኗል።

Share this Post