የተማሪዎች የንባብ ክበባት ምስረታ ተካሔደ።
ጥቅምት 28/2019 ዓ.ም በጠዋቱ መርሐ ግብሩ በከተማው በሚገኘው የሚሊኒየም አዳራሽ አካሒዷል።
በመርሐ ግብሩ ከአሥር ትምህርት ቤቶች ተውጣተው በጥያቄና መልስ ተወዳድረው ላሸነፉ ተማሪዎች፣በሀዋሳ ከተማ ለሚገኙ ታቦር 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣አዲስ ከተማ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣አላሙራ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣አዳሬ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ አዳሬ ሚሊኒየም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ቴሶ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ምሥራቅ ጮራ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ ሀላዴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ ቱላ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ ጋምጦ ጋሌ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ ሀዋሳ የሕዝብ ቤተመጻሕፍት፣ሀዋሳ ወጣቶች ማዕከል፣ይርጋዓለም ቤተመጻሕፍት በቁጥር ሦሥት መቶ አሥር /3010/ በብር 1,355,480 የፈጁ መጻሕፍት ከባለስልጣኑ በስጦታ የተበረከቱ መጻሕፍትን የተቋሙ የጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አባተ ካሳው ለተማሪዎቹ መልዕክት አስተላልፈው ለሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ ም/ ኃላፊ ታፈሰ ገ/ማርያም አስረክበዋል።