"አቡጊዳ" የተሰኘው የልጆች ንባብ ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው

"አቡጊዳ" የተሰኘው የልጆች ንባብ ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው
የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት
ከኪዲ ሰባት አስራሁለት ፊልም ፕሮዳክሽን ጋር በመተባበር ከጥር 5-7 ቀን2015 ዓ.ም "ልጆች ይችላሉ" "Children Can" በሚል መርህ በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል ያዘጋጀው የልጆች የንባብ ፌስቲቫል ጥር 5 ቀን 2015 ዓ.ም በድምቀት መከፈቱን ተከትሎ ቅዳሜ ጥር 6 ቀን 2015 ዓ.ም በደመቀ ዓውደ ርዕይ፣ የመጽሐፍ ሽያጭ፣ የታላላቅ ደራሲያን ተሞክሮ፣ ልጆችን የሚያሳትፉ ፕሮግሞች ታጅቦ እየተካሄደ ነው።

Share this Post