አገልግሎቱ ለዓለምአቀፉ ማህበረሰብ የጽሑፍ ቅርሶችንና ታሪካዊ መዛግብትን እያስጎበኘ ነው

የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት ለዓለምአቀፉ ማህበረሰብ የጽሑፍ ቅርሶችንና ታሪካዊ መዛግብትን እያስጎበኘ ነው።
የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት ህዳር 19 ቀን 2015 ዓ.ም በተጀመረው 17ተኛው አመታዊ አለምአቀፍ የኢንተርኔት ገቨርነንስ ፎረም (The 17th Annual Meeting of the Internet Governance Forum/IGF) ላይ 2500 የሚሆኑ ከመላው ዓለም ተሳታፊ በሚጠበቁበት መርሐ ግብር ላይ በዩኔስኮ ተመዝገበው በተቋሙ የሚገኙ 12ቱን የጽሑፍ ቅርሶችና ኢትዮጵያን እና አፍሪካን የሚያስተዋውቁ ታሪካዊ ፎቶግራፎች እንዲሁም መዛግብቶችን የሚያሳይ ዓውደርዕይ እያስጎበኘ ነው።

Share this Post