የመደመር መንግስት የሠራተኞች ስልጠና ኦረንቴሽን ተሠጠ።

በኦረንቴሽኑ ላይ የባለስልጣኑ የጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አባተ ካሳው እና ሥራ አመራሩ አቶ አብነት አበራ እንደገለጹት ስልጠናውን በጥብቅ ዲሲፕሊን እና ሥነ-ሥርዓት መከታተል ለራሳችንም ሆነ ለሀገራችን ትልቅ አበርክቶ ለማድረግ ራሳችንን የምንፈትሽበት ወሳኝ ዕድል እንደሆነም አመላክተዋል።

Share this Post