የመዛግብት ቀን ተከበረ

 የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት ከደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የመዛግብት ቀን ሰኔ 14 ቀን አክብሯል። በዕለቱ ቀኑን አስመልክቶ በዩኒቨርሲቲው አዳራሽ ጉባኤ የተካሄደ ሲሆን፤ ከመዛግብት ሳይንሳዊ አሰራርና አተገባበር እና ከሪከርድ ሥራ አመራር ጋር በተያያዘ የግንዛቤ ማስጨበጫ ጽሑፎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል።

Share this Post