የወርወንበር በወመዘክር

የወርወንበር በወመዘክር

በየወሩ በኢትዮጵያ ቤተ መዛግብት እና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት (ወመዘክር) ግቢ የሚዘጋጀውን የወር ወንበር ዝግጅት 4ኛውን ፕሮግራም ይዘን ቀርበናል፡፡ ተጋብዛችኃል!

አርዕስት - ሳይንስን መሐዘብ

ቀን- ቅዳሜ ጥቅምት 16/2017 ዓ.ም

ተናጋሪ- ኤምሬትስ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ

ቦታ፡- በኢትዮጵያ ቤተ መዛግብት እና ቤተ መጻሕፍት  አገልግሎት  (ወመዘክር) ግቢ፤ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ አዳራሽ

በዝግጅቱ ላይ የሚገኙ ከሆነ እዚህ ቅፅ ላይ ይመዝገቡ https://bit.ly/3YsizBy

Share this Post