ተቋሙ ከሚቺጋን ዩንቨርስቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ወርክሾፕ እየተሰጠ ነው

የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት (ወመዘክር) ከሚቺጋን ዩንቨርስቲ ጋር በመተባበር ለተቋሙ የሰነድና መዛግብት አስተዳደር መሪ ስራ አስፈጻሚ ባለሙያዎችና ከስራው ጋር ግንኙነት ላላቸው ለተቋሙ ባለሙያዎች ከሐምሌ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ  በሰነድና መረጣ፣ምዘና እና አወጋገድ ላይ በተቋሙ ግቢ ወርክሾፕ አዘጋጅቷል።

በወርክሾፑ የዘርፉ አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታና በስራችን እንቅስቃሴ እንደተቋም የሚገጥሙን ጉዳዮች እንደተካተቱ ከሚቺጋን ዩንቨርስቲ ሚስተር ዴቪድ ዋላስ በወርክሾፑ ማስጀመሪያ ላይ ገልጸዋል።

Share this Post