የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት ለሰራተኞቹ ስልጠና ሰጠ፡፡

የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት የ2016 በጀት ዓመት እቅድን ከማሳካት አንጻር ከወዲሁ ለተቋሙ አመራሮችና ለሰራተኞቹ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናዎችን እየሰጠ ይገኛል፡፡ 
ከእነዚህም አንዱ የሆነውና ዋነኛ ትኩረቱን ያደረገው በጋራ አብሮ መስራት /team work/ የስራ እቅድን ከማከናወን አንጻር ያለው ጠቀሜታን በተመለከተ ሲሆን የግንዛቤ ማስጨበጫውም ተግባራዊ ሲደረግ የተለያዩ የቡድን ተግባራት በማሰራት ነበር፡፡

Share this Post