"አቡጊዳ" የልጆች ንባብ ፌስቲቫል ተጠናቀቀ

"አቡጊዳ" የልጆች ንባብ ፌስቲቫል ተጠናቀቀ 
የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት
ከኪዲ ሰባት አስራሁለት ፊልም ፕሮዳክሽን ጋር በመተባበር ከጥር 5-7 ቀን2015 ዓ.ም  "ልጆች ይችላሉ" "Children Can" በሚል መርህ በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማዕከል ያዘጋጀው የልጆች የንባብ ፌስቲቫል በድምቀት ጥር 5 ቀን 2015 ዓ.ም ከተከፈተ ጀምሮ መርሐግብሩን ባደመቁ አዝናኝ ፕሮግራሞች፣ የልምድ ልውውጥ፣ የሽያጭና የጉብኝት ዓውደርዕይ ብሎም ልጆችና ወላጆችን ያሳተፉ ውድድር እና ክንውኖችን ሲያስተናግድ ቆይቶ እሁድ ጥር 7 ቀን 2015 ዓ.ም ተጠናቋል።

Share this Post