ታላቅ የምስራች
በ18ኛው የፌዴራል መስሪያ ቤት ሰራተኞች የስፖርት ለሁሉም የእግር ኳስ ውድድር የሚሳተፈ የመሰሪያ ቤታችን የእግር ኳስ ቡድን በ ምድብ 3 ከ ኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት ኮርፖሬሽን፣ ከኢት/ኮንስትራክሽን ባለስልጣን፣ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጋር ተደልድሎ ባደረጋቸው ጨዋታዎች ከኢት/ኮንስትራክሽን ባለስልጣን 6 ለ 0 በማሸነፍ ከውሃና ኢነርጂ ሚ/ር ጋር 2 እኩል በመውጣት፣ ከኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር ያደረገውን የምድብ የመጨረሻውን ጨዋታ 2 ለ 1 በማሸነፍ ምድቡን በአንደኝነት በማጠናቀቅ ወደ ጥሎ ማለፍ ውድድር አልፏል፡፡