• Date: Oct 18 2024
  • Content

    በየወሩ በኢትዮጵያ ቤተ መዛግብት እና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት (ወመዘክር) ግቢ የሚዘጋጀውን የወር ወንበር ዝግጅት 4ኛውን ፕሮግራም ይዘን ቀርበናል፡፡ ተጋብዛችኃል!

    አርዕስት - ሳይንስን መሐዘብ

    ቀን- ቅዳሜ ጥቅምት 16/2017 .

    ተናጋሪ- ኤምሬትስ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ

    ቦታ፡- በኢትዮጵያ ቤተ መዛግብት እና ቤተ መጻሕፍት  አገልግሎት  (ወመዘክር) ግቢብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ አዳራሽ

    በዝግጅቱ ላይ የሚገኙ ከሆነ እዚህ ቅፅ ላይ ይመዝገቡ  https://bit.ly/3YsizBy

  • Date: Dec 04 2024
  • Content

    እንደምን ሰንብታችኋል!

    የፊታችን ቅዳሜ፤ ህዳር 28 ቀን በ5ኛው የወር ወንበር ዝግጅት እንጠብቃችኋለን።

    ተናጋሪ፡- ረ/ፕ በቀለ መኮንን (ሠዓሊ፣ ቀራፂ እና ገጣሚ)

    ርዕስ፡- ሐተታ ፅንሰ ሐሳባዊነት

    ቦታ፡- በኢትዮጵያ ቤተ መዛግብት እና ቤተ መጻሕፍት (ወመዘክር) ግቢ

    ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ አዳራሽ

    ሠዓት፡- ከ10፡00-12፡00

    በዝግጅቱ ላይ የሚገኙ ከሆነ ይህንን ቅፅ በመሙላት ይመዝገቡ፡፡

    👇https://bit.ly/3B9fmOk

  • Date: Dec 24 2024
  • Attachment: ማውረድ
  • Content

    በ6ኛው የወር ወንበር ዝግጅት ብቅ ብለናል።

    • የፊታችን ቅዳሜ ታህሳስ 19/2017 ዝግጅቱን አሰናድተን እንጠብቃችኋለን፡፡
    • ተናጋሪ : ይኩኖአምላክ መዝገቡ (የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት  አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር)
    • ርዕስ፡- ኪን እና ስየማ፡ ኢትዮጵያዊ የትምህርት ዘይቤ በለቀማ
    • በኢትዮጵያ ቤተ መዛግብት እና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት (ወመዘክር) ግቢ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ አዳራሽ
    • ሠዓት፡- ከ10፡00-12፡00
    • በዝግጅቱ ላይ የሚገኙ ከሆነ ይህንን ቅፅ በመሙላት ይመዝገቡ

    https://bit.ly/3BFVvGS

  • Date: Jul 24 2026
  • Attachment: ማውረድ
  • Content

    የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና መጻሕፍት አገልግሎት በቤተመጻሕፍት ዘርፍ የሚሰጣቸው ስልጠናዎች በሁለት ዋና ዋና ዘርፎች ይመደባሉ፡፡

    1.መደበኛ ስልጠና

    በተቋሙ የስልጠና ማዕከል ለህዝብ ቤተመጻሕፍት ለትምህርት ተቋማት፣ ለመንግስት መስሪያ ቤቶች፤ ከሃይማኖት እና ከግል ተቋማት ለሚመጡ የቤተመጻሕፍት ባለሙያዎች የሚሰጥ የቤተመጻሕፍት ሙያ ሳይንስ ስልጠና ነው፡፡

    2.በተቋማት በሚቀርብ ጥያቄ የሚሰጥ ሥልጠና

    ማንኛውም የመንግሰት ወይም መንግስታዊ ያልሆነ ተቋም በቤተ መጻሕፍት ዙሪያ ለሰራተኞቹ ስልጠና እንዲሰጥለት በሚጠይቅበት ወቅት 2 ወይንም ከዚያ በላይ እንደ አስፈላጊነቱ አሰልጣኞች ተመድበው ጠያቂው ተቋም በራሱ የስልጠና ቦታ ወይንም በሚያመቻቸው ሌላ ቦታ የሚሰጥ ስልጠና ነው፡፡

    የመደበኛ ስልጠና የዓመቱ መርሐ ግብር

    የስልጠና ሰዓት

    ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋት 230-630

    730- 1130

    ለመደበኛ ስልጠና ከተቋማት የሚጠበቁ መስፈርቶች፤

    · በደብዳቤ ጥያቄ ማቅረብ፤

    · ለስልጠና ብቁና ከስራው ጋር ቀጥታ ተያያዥ ስራ የሚሰሩ ሰልጣኞችን መላክ፤

    · በፕሮግራሙ መሰረት የሚፈልጉትን ስልጠና፣ የአገልግሎት ክፍያን በሚመለከት

    በሚቀርብ ጥያቄ አሰልጣኞችን በመላክ ለሚሰጠው ስልጠና ክፍያዉ አዲስ በጸደቀው በደንቡ ቁጥር መሠረት የሚፈጸም ይሆናል::

     

    .         የስልጠናው ዓይነት                                                                   ስልጠናውየሚሰጥበት ጊዜ

    1.            በሠነድ ስራ አመራር እና መዛግብትአስተዳደር ባለሙያዎች            ነሐሴ 18-29/2018 .

    2.            በሠነድ ስራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር ለፀኃፊዎች            መስከረም 25-29/2019 .

    3.            ሰነድ ስራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር  ባለሙያዎች              ጥቅምት 16-27/2019.

    4.            ሰነድ ስራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር  ለመካከለኛ አመራሮች      ሕዳር 14-18/2019.

    5.            የአሰልጣኞች ስልጠና /TOT/      TOT                                         ታህሳስ 12-23/2019  .

    6.            ሰነድ ስራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር  ባለሙያዎች              ጥር 17-28 /2019 .

    7.            ሰነድ ስራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር ለባለሙያዎች            የካቲት 08-19/2019 .

    8.            ሰነድ ስራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር  ባለሙያዎች              መጋቢት 13-24 /2019 .

    9.            ሰነድ ስራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር  ባለሙያዎች              ሚያዝያ 04-15/2019 .

    10.          በሠነድ ስራ አመራር እናመዛግብት አስተዳደር ለፀኃፊዎች                ግንቦት 09-  20/2019 .

    11           ሰነድ ስራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር  ባለሙያዎች                ሰኔ 14-25/2018 .