Content እንደምን ሰንብታችኋል!
የፊታችን ቅዳሜ፤ ህዳር 28 ቀን በ5ኛው የወር ወንበር ዝግጅት እንጠብቃችኋለን።
ተናጋሪ፡- ረ/ፕ በቀለ መኮንን (ሠዓሊ፣ ቀራፂ እና ገጣሚ)
ርዕስ፡- ሐተታ ፅንሰ ሐሳባዊነት
ቦታ፡- በኢትዮጵያ ቤተ መዛግብት እና ቤተ መጻሕፍት (ወመዘክር) ግቢ
ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ አዳራሽ
ሠዓት፡- ከ10፡00-12፡00
በዝግጅቱ ላይ የሚገኙ ከሆነ ይህንን ቅፅ በመሙላት ይመዝገቡ፡፡
👇https://bit.ly/3B9fmOk