የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጽ/ቤት የባለሙያዎች ቡድን ተቋማችንን ጎበኘ

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጽ/ቤት የባለሙያዎች ቡድን ተቋማችንን ጎበኘ፡፡  የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጽ/ቤት ሙዜየም ለማቋቋም እየሰራ ይገኛል፤ ሙዜየሙን ለማቋቋም ሃላፊነት የተሰጠው የባለሙያዎች ቡድን በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት በተለያዩ ሥራ ክፍሎች በመገኘት ጉብኝት በማካሄድ የልምድ ልውውጥ ማድረግ ችሏል፡፡

Share this Post