የመጻሕፍት ድጋፍና ስጦታ ተደረገ

የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት በባህር ዳር ከተማ ሲያካሂድ የሰነበተውን የንባብ ሳምንት በከተማው ለሚገኙ 10 ት/ቤቶች እና ለ2 የሕዝብ ቤተመጻሕፍት በቁጥር 4600 (አራት ሺ ስድስት መቶ ) መጻሕፍትን በስጦታ በማበርከት መርሃግብሩን አጠናቋል።

Share this Post