News News

በለንደን የብሪታንያቤተ-መጻሕፍት (British Library in London) ኃላፊዎችዛሬሚያዚያ 29 ቀን 2011 ..ጠዋት 3፡00 ሰዓት ላይ በኤጀንሲው ተገኝተው የሥራ አመራሩን በቪዲዮ ኮንፍራንስ አዳራሽ አነጋግረዋል፡፡እንግዶቹ ዶ/ር ሂሩት ካሳው የባህልና ቱሪዝም ሚንስትር ሚኒስቴር የኤጀንሲያችን የስራ አመራር  በተገኙበት ወቅት ለዲጅታይዜሽን ስራ የሚያገለግል የእስካነር ማሽን እና በርካታ የመጽሐፍት ሶፍት ኮፒዎችን ለግሰዋል፡፡ የዲጅታል ኮፒዎቹ በጥንት ዘመን በመቅደላ አጼ ቴዎድሮስ አሰባስበዋቸው ከነበሩት ውስጥ በእንግሊዝ ወታደሮች ተወስደው ከነበሩትና በተለያዩ ዘመናት ወደ ብሪቲሽ ቤተ-መጻሕፍት ከገቡት ውስጥ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ እንግዶቹም ወደፊትም በዚህ ዘርፍ ከኢጀንሲው ጋር ትብብራቸውን እንደሚያስቀጥሉና በተለይም በሰው ኃይል፣በስልጠና እንዲሁም በተለያዩ ቁሳቁሶች የጀመሩትን እገዛ ሊያስቀጥሉ እንደሚችሉ ተናግረዋል፡፡ አቶ ይኩኖአምላክ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተርም ስጦታውን ተቀብለው ያመሰገኑ ሲሆን ወደፊትም በተለያዩ መስኮች አብሮ ለመስራት ፈቃደኛ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡

ከውይይቱ በኋላ መልዕክተኞቹ የተለያዩ የጽሑፍ ቅርሶች ስብስብ የሚገኙበትን ክፍሎች እና የአገልግሎት መስጪያ ቦታዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የጉብኝቱ ዓላማም በኤጀንሲው ያለውን የጽሑፍ ቅርስ አያያዝና ትዕይንተ አቀማመጥ (Display) እና የቤተ-መጽሐፍት አገልግሎት አሰጣጥ ሂደት በማየት በሚስተዋሉ ክፍተቶች ላይ መፍትሔ ሊሆኑ በሚችሉ ሀሳቦችን በመስጠት ለመደገፍ እንደሆነ ተገልጿል፡፡

ኤጀንሲው 75 ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉንቃል ያዛልቃል!” በሚል መሪ ቃል ከሚያዝያ 23 እስከ 27/211 . አከበረ፡፡ በዝግጅቱም ጥንታዊያን የብራና መጻሕፍት አውደ ርዕይ፣ያሬዳዊ ዝማሜ (የተክሌ አቋቋም)ትዕይንት፣ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ካበረከቷቸው መጻሕፍት ስለሁለቱ አጫጭር መግለጫዎች ማቅረብ፣የትዕይንቶች ጉብኝት፣ወግና የእራት ማዕድ፣የወመአክር የረዥም ዘመን ጉዞ፣ዐውደ መጻሕፍት ዐውደ ርዕይ ጉብኝት፣በልጅ አንባቢያን መንደር የመጻሕፍት ንባብ ውድድሮችና ሽልማቶች የኤጀንሲውን ጉዞ የሚዘክሩ የምሁራን ውይይት፣ የንባብና ቡክፌር ዝግጅት የእስል፣የአብነት ትምህርት ቤትና የመጻሕፍት አደጓጎስ ትዕይንቶች፣ለዓለማት እዝነት የነብዩ መሐመድ ታሪክ፣ገበያ ግጥም (ጉልት)ገጣሚያን ወንበር ተክለው መቀመጥ፣ግጥሞችን ይነበባሉ፣መንዙማ፣መልክዐ ትምህርት በዐረቢ የታሪክ መዛግብት፣ኢትዮጵያ በቁርአንና በሐዲስ እይታ፣ሙዚቃ በማንቺንግ ባንድ፣የአርበኞች የድል በዓል፣ግጥምን በጃዝ የተካሄዱበት ነበረ፡፡

በዕለቱ የኤጀንሲው ዋና ዳሬክተር አቶ ይኩኖአምላክ መዝገቡ በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግራቸው “ የቤተ-መጻሕፍት ታሪክ የደግነት ታሪክ ነው ደጋግ ጸሐፍት በብዙ ትጋት በአንክሮ ተዘክሮና ለአስተምህሮ የከተቡትን ክርታስ ሌሎች ደጋጎች በበኩላቸው ቤት ሰርተው፣መንበር አበጅተው ፣ማቶት አብርተው ትውልዱ እንዲታደምላቸው እንካችሀ ይህችን መጻሐፍ ብሉ ” ማለታቸው የህብረተሰቡ መሰረቱ ደግነት መሆኑን  ያበስረናል  ብለዋል፡፡

የብሔራዊ ቤተ-መጻሕፍት /ወመዘክር/ 75ተኛ ዓመት ስንዘክር ከዚህ በፊት በርካታ ዘመናት መጻሕፍ ጽፈው ያቆዩልንን ሊቃውንት ውለታ አብረን መዘከራችን እንዳይረሳ በአጽኖት አሳስበዋል፡፡

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ሒሩት ካሳው በመክፈቻበንግግራቸው እንደገለፁት ኢትዮጵያ የቀደምት ስልጣኔ ፋና ወጊ ስርዓተ መንግስት፣ ቀድማ የመሠረተች የተለያዩ ሕዝቦች እና ብሔሮች አብረው የኖሩባት በርካታ ቋንቋዎችና ሃይማኖቶች ተቻችለው የሚኖሩበት የበርካታ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ቅርሶች በርካታ ባለቤት እንደሆነች ተናግረው አያይዘውም እነዚህን እሴቶችና ቅርሶች አሰባስቦ አደራጅቶና ጠብቆ ለማቆየት የቤተ-መጻሕፍት ሚና የማይተካና ዘመን የማይሽረው ነው ብለዋል፡፡

የዛሬው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት ኤጀንሲ ሚያዝያ 27 /1936 ዓ.ም በቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ዘመነ መንግስት በንጉሱ ተመርቆ እና መጻሕፍት ተለግሶ የተቋቋመ አንጋፋ የታሪክ ቤት ሲሆን ኤጀንሲው ሥራ ሲጀምር በዋናነት ተቋማት የሚያመነጯቸውን መረጃዎች እና ሰነዶች በማሰባሰብና በማደራጀት ለጥናትና ምርምር እንዲውል ከማድረግ ለሚቀጥለው ትውልድ እንዲተላለፍ፣ የቤተ-መጻሕፍት አገልግሎት በመስጠት ንባብ እንዲስፋፋና ባህል እንዲሆን በማድረግ ትውልዱ በምክንያት የሚያምን በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዓለም ከደረሰበት ስልጣኔ እንዲደርስ ለማድረግና በዘመናዊ ሪከርድ አስተዳደርና መዛግብት እንዲስፋፋና እንዲሰርፅ ለማድረግ በአዋጅ የተቋቋመ  አንጋፋና ዕድሜ ጠገብ የሀገር ባለውለታ ተቋም ሲሆን

የኤጀንሲውን የ75ኛ ዓመት ጉዞ መዘከር በኤጀንሲው የሚሰጠውን አገልግሎት ጥቅም ቀድመው ተረድተው በመጠቀም ራሳቸውን በመቀየር ለሀገራቸው አስተዋፅኦ ያበረከቱ ደራሲያን፣ መምህራን፣ ገጣሚያን፣ የታሪክ ምሁራንና ሰዓሊያንን መጥቀስ የኤጀንሲውን ውለታ እንደ መዘርዘር እንደሚቆጠር ተጠቁሟል፡፡

ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት ኤጀንሲ 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ ዝክር ምስረታ ሲያወሳ ከተመሠረተበት ቀን አንስቶ በሰው ኃይል፣በበጀት፣በቁሳቁስና የመረጃ ሀብቶችን በማሰባሰብ ያለፈባቸው በርካታ ውጣ ውረዶች የነበሩ ሲሆን ሀገሪቱ ባለፈችባቸው የፖለቲካ ለውጦች ሁሉ ራሱን እንደ ጊዜውና ሁኔታው እያስተካከለ ዛሬ ካለበት ቅርፅና ይዘት የደረሰና ከድክመቱ እየተማረ ጥንካሬውን እያሻሻለ፤የበለጠ እየሠራ የሚገኝ ተቋም ሲሆን ነገር ግን ማህበረሰቡ የደረሰበትን አስተሳሰብና ዓለም የደረሰበትን ቴክኖሎጂ ደረጃ የሚመጥን መዋቅር ማዘጋጀት ወቅታዊና ቅድሚያ ልንሰጠው የሚገባው ጉዳይ ነው፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ይኩኖአምላክ መዝገቡ ስለዓድዋ በዓል አከባበር ለተሳታፊው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡በማጠቃለያውም ሚያዝያ 27 በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የአርበኞችን ተጋድሎና የነፃነት ቀን በመዘከር አክብሯል፡፡

በዕለቱ የኤጀንሲው ዋና ዳሬክተር አቶ ይኩኖአምላክ መዝገቡ በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግራቸው “ የቤተ-መጻሕፍት ታሪክ የደግነት ታሪክ ነው ደጋግ ጸሐፍት በብዙ ትጋት በአንክሮ ተዘክሮና ለአስተምህሮ የከተቡትን ክርታስ ሌሎች ደጋጎች በበኩላቸው ቤት ሰርተው፣መንበር አበጅተው ፣ማቶት አብርተው ትውልዱ እንዲታደምላቸው እንካችሀ ይህችን መጻሐፍ ብሉ ” ማለታቸው የህብረተሰቡ መሰረቱ ደግነት መሆኑን  ያበስረናል  ብለዋል፡፡

የብሔራዊ ቤተ-መጻሕፍት /ወመዘክር/ 75ተኛ ዓመት ስንዘክር ከዚህ በፊት በርካታ ዘመናት መጻሕፍ ጽፈው ያቆዩልንን ሊቃውንት ውለታ አብረን መዘከራችን እንዳይረሳ በአጽኖት አሳስበዋል፡፡ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ሒሩት ካሳው በንግግራቸው እንደገለፁት ኢትዮጵያ የቀደምት ስልጣኔ ፋና ወጊ ስርዓተ መንግስት፣ ቀድማ የመሠረተች የተለያዩ ሕዝቦች እና ብሔሮች አብረው የኖሩባት በርካታ ቋንቋዎችና ሃይማኖቶች ተቻችለው የሚኖሩበት የበርካታ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ቅርሶች በርካታ ባለቤት እንደሆነች ተናግረው አያይዘውም እነዚህን እሴቶችና ቅርሶች አሰባስቦ አደራጅቶና ጠብቆ ለማቆየት የቤተ-መጻሕፍት ሚና የማይተካና ዘመን የማይሽረው ነው ብለዋል፡፡

የዛሬው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት ኤጀንሲ ሚያዝያ 27 /1936 ዓ.ም በቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ዘመነ መንግስት በንጉሱ ተመርቆ እና መጻሕፍት ተለግሶ የተቋቋመ አንጋፋ የታሪክ ቤት ሲሆን ኤጀንሲው ሥራ ሲጀምር በዋናነት ተቋማት የሚያመነጯቸውን መረጃዎች እና ሰነዶች በማሰባሰብና በማደራጀት ለጥናትና ምርምር እንዲውል ከማድረግ ለሚቀጥለው ትውልድ እንዲተላለፍ፣ የቤተ-መጻሕፍት አገልግሎት በመስጠት ንባብ እንዲስፋፋና ባህል እንዲሆን በማድረግ ትውልዱ በምክንያት የሚያምን በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዓለም ከደረሰበት ስልጣኔ እንዲደርስ ለማድረግና በዘመናዊ ሪከርድ አስተዳደርና መዛግብት እንዲስፋፋና እንዲሰርፅ ለማድረግ በአዋጅ የተቋቋመ  አንጋፋና ዕድሜ ጠገብ የሀገር ባለውለታ ተቋም ሲሆን

የኤጀንሲውን የ75ኛ ዓመት ጉዞ መዘከር በኤጀንሲው የሚሰጠውን አገልግሎት ጥቅም ቀድመው ተረድተው በመጠቀም ራሳቸውን በመቀየር ለሀገራቸው አስተዋፅኦ ያበረከቱ ደራሲያን፣ መምህራን፣ ገጣሚያን፣ የታሪክ ምሁራንና ሰዓሊያንን መጥቀስ የኤጀንሲውን ውለታ እንደ መዘርዘር እንደሚቆጠር ተጠቁሟል፡፡

ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት ኤጀንሲ 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ ዝክር ምስረታ ሲያወሳ ከተመሠረተበት ቀን አንስቶ በሰው ኃይል፣በበጀት፣በቁሳቁስና የመረጃ ሀብቶችን በማሰባሰብ ያለፈባቸው በርካታ ውጣ ውረዶች የነበሩ ሲሆን ሀገሪቱ ባለፈችባቸው የፖለቲካ ለውጦች ሁሉ ራሱን እንደ ጊዜውና ሁኔታው እያስተካከለ ዛሬ ካለበት ቅርፅና ይዘት የደረሰና ከድክመቱ እየተማረ ጥንካሬውን እያሻሻለ፤የበለጠ እየሠራ የሚገኝ ተቋም ሲሆን ነገር ግን ማህበረሰቡ የደረሰበትን አስተሳሰብና ዓለም የደረሰበትን ቴክኖሎጂ ደረጃ የሚመጥን መዋቅር ማዘጋጀት ወቅታዊና ቅድሚያ ልንሰጠው የሚገባው ጉዳይ ነው፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ይኩኖአምላክ መዝገቡ ስለዓድዋ በዓል አከባበር ለተሳታፊው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡በማጠቃለያውም ሚያዝያ 27 በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የአርበኞችን ተጋድሎና የነፃነት ቀን በመዘከር አክብሯል፡፡

የብሪታንያ ቤተ-መጻሕፍት ኤጀንሲው የስካነርማሽንና መጻሕፍት ልገሳ  አደረጉ

በለንደን የብሪታንያቤተ-መጻሕፍት (British Library in London) ኃላፊዎችዛሬሚያዚያ 29 ቀን 2011 ..ጠዋት 3፡00 ሰዓት ላይ በኤጀንሲው ተገኝተው የሥራ አመራሩን በቪዲዮ ኮንፍራንስ አዳራሽ አነጋግረዋል፡፡እንግዶቹ ዶ/ር ሂሩት ካሳው የባህልና ቱሪዝም ሚንስትር ሚኒስቴር የኤጀንሲያችን የስራ አመራር  በተገኙበት ወቅት ለዲጅታይዜሽን ስራ የሚያገለግል የእስካነር ማሽን እና በርካታ የመጽሐፍት ሶፍት ኮፒዎችን ለግሰዋል፡፡ የዲጅታል ኮፒዎቹ በጥንት ዘመን በመቅደላ አጼ ቴዎድሮስ አሰባስበዋቸው ከነበሩት ውስጥ በእንግሊዝ ወታደሮች ተወስደው ከነበሩትና በተለያዩ ዘመናት ወደ ብሪቲሽ ቤተ-መጻሕፍት ከገቡት ውስጥ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ እንግዶቹም ወደፊትም በዚህ ዘርፍ ከኢጀንሲው ጋር ትብብራቸውን እንደሚያስቀጥሉና በተለይም በሰው ኃይል፣በስልጠና እንዲሁም በተለያዩ ቁሳቁሶች የጀመሩትን እገዛ ሊያስቀጥሉ እንደሚችሉ ተናግረዋል፡፡ አቶ ይኩኖአምላክ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተርም ስጦታውን ተቀብለው ያመሰገኑ ሲሆን ወደፊትም በተለያዩ መስኮች አብሮ ለመስራት ፈቃደኛ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡

ከውይይቱ በኋላ መልዕክተኞቹ የተለያዩ የጽሑፍ ቅርሶች ስብስብ የሚገኙበትን ክፍሎች እና የአገልግሎት መስጪያ ቦታዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የጉብኝቱ ዓላማም በኤጀንሲው ያለውን የጽሑፍ ቅርስ አያያዝና ትዕይንተ አቀማመጥ (Display) እና የቤተ-መጽሐፍት አገልግሎት አሰጣጥ ሂደት በማየት በሚስተዋሉ ክፍተቶች ላይ መፍትሔ ሊሆኑ በሚችሉ ሀሳቦችን በመስጠት ለመደገፍ እንደሆነ ተገልጿል፡፡

የልጆች የንባብና የኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል ተካሄደ

የኢትዮጵያ ቤተ-መፃህፍትና ቤተ-መዛግብት ኤጀንሲ ከኢጋ ሚድያና ኮሙኒኬሽን ጋር በመተባበር “የከርሞ ሰው” የልጆች የንባብና የኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል ከሚያዝያ 3-5/2011ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ቀናት በቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የባህል ማዕከል አዳራሽ ተካሄደል፡፡

የዝግጅቱ ዋነኛ ዓላማም የህጻናቶችን የማንበብ ልምድ ለማሳደግና ሕጻናት እየተዝናኑ የሚማማሩበትን ምቹ ሁኔታ መፍጠር߹ የህጻናቱን ዕድሜ ከግምት ውስጥ ያስገቡና ደረጃቸውን የጠበቁ ጨዋታዎች ማዘጋጀት߹ትምህርት ቤቶችና ወላጆች ንባብን ጨምሮ ሌሎች ኢመደበኛና እያዝናኑ የሚያስተምሩ ልምዶች መዳበር ለልጆች ያላቸውን አስተዋጽኦ እንዲረዱና እንዲያሳድጉ ግንዛቤ መፍጠር߹ልጆች ተሰጥዎቸውን ቀድመው እንዲረዱና ያንንም እንዲያዳብሩ ማድረግ߹ በህጻናትና በንባብ ዙሪያ የሚሠሩ ተቋማት የዝግጅቱ አካል በማድረግ ህብረት እንዲፈጥሩ ማስቻል እንደሆነ ተገልጿል፡፡

በዝግጅቱም ተሳታፊዎች  አብያተ መፃሕፍት߹ የመፃሕፍት አሳታሚዎችና አከፋፋዮች߹ ትምህርት ቤቶች߹ የአጸደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች߹መምህራንና ወላጆች߹ በንባብ ላይ የሚሰሩ ተቋማት ߹በህፃናት ላይ የሚሰሩ ተቋማት߹ ደራሲያን߹ ጋዜጠኞች߹ ለታዳጊዎች አርአያ የሚሆኑ ምሁራን߹ታዋቂ ግለሰቦች߹ አርቲስቶች እና ሌሎችም በዝግጅቱ ተሳትፈዋል፡፡

በዝግጅቱም ላይ የመጽሐፍት ንባቦችና ትረካዎች߹የተረት ነገራዎች߹ ልዮልዮ የሕጻናት ጨዋታዎች߹የሕጻናት ቴአትሮች߹ የሕጻናት የዝማሬ ቡድኖች߹ የሕጻናት ፊልሞች߹ የአሸንጉሊት ትርዒቶች߹ የሰርከሰ ትይንቶች߹ ሙዚቃና ውዝዋዜዎች߹ የሥዕል እና ቀለም ቅብ ክንውኖች ተካሂደዋል፡፡

በመክፈቻው የባህል߹ ቱሪዝምና ስፖርት ሚኒስቴር የባህል ሚኒስቴር ዴታዋ ክብርት ብዙነሽ መሰረት ኢትዮጵያዊነት ባህላችን አብሮ መብላት ነውና እናንተም የተሰጣችሁን ከጓደኞቻችሁ ጋር አብራችሁ መብላት እንጂ ለብቻችሁ እንዳትበሉ በማለት ከነገሯቸው በኃላ “ስስታሙ በቀቀን” በሚል ርዕስ የተጻፈ ተረት ከተረት መጽሐፍ ላይ በመውሰድ እነሱን በሚስብ መልኩ አንብበውላቸው ዝግጅቱ ተከፍቷል፡፡

በመቀጠልም ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቆየው የልጆች የንባብና የኪ-ጥበብ ፌስቲቫል በተለያዩ ዝግጅቶች ታጅቦ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዶ ዝግጅቱ ቅዳሜ ሚያዝያ አምስት ተጠናቋል፡፡

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን/ማርች 8/ተከበረ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቤተመጻህፍትና ቤተመዛግብት ኤጀንሲ ሰራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን/ ማርች 8/ ረቡዕ መጋቢት 11/2011 ዓ.ም በኤጀንሲው አዳራሽ አከበረ፡፡በዓሉ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ108ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ43 ጊዜ“ የላቀ ትኩረትና ቁርጠኝነት ለሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ” በሚል መሪ ቃል ተከብሯል፡፡

በዕለቱም በሴቶችና ህፃናት ወጣቶች ሚኒስቴር የግንዛቤና ንቅናቄ ማስፋፊያ ባለሙያ በወ/ሪት ሩሃማ እንግዳ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ታሪካዊ አመጣጡን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፅሑፍ ቀርቦ ታዳሚዎች ጥያቄና አስተያየት እንዲያነሱ ተደርጓል፡፡

የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቡድን መሪ እና የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይ አቶ ድረስ አልይ የሴቶች የመብት እንቅስቃሴ ታሪካዊ ዳራው በኢትዮጵያ አስመልክቶ በሴቶች ላይ ይደርስ የነበረው ጭቆና ለማስወገድ የተደረገው ሁለንታናዊ የትግል እንቅስቃሴና ውጤት ለመዘከር ሴቶች ከነበራቸው ጭቆና ተላቀው በኢኮኖሚዊ߹ በማህበራዊና በፖሊቲካዊ ተጠቃሚ የሚሆኑበትንና የፆታ እኩልነት የሰፈነበት ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር እንደሆነ ተናግረው አክለውም የኢትዮጵያ ሴቶች የመብት ትግል እንቅስቃሴ በንጉሱ፣ በደርግ እና በዘመነ ኢህአዲግ ዘርፈ ብዙ ኩነቶች እንደተመዘገቡም በዝርዝር ሲገልፁ የሴቶች ጉዳይ በዘመነ ኢሕአዴግ ስንመለከት ደግሞ (የሽግግር መንግስት ጀምሮ 1983 እስከ አሁን ድረስ መንግስት ሴቶች በፖለቲካው በማህበራዊና በኢኮሚያዊ እንዲሁም በስርዓተ ፍትህ እኩልነት በህግ በአደረጃጀትና በመዋቅራዊ ለውጥ የተለያዩ ማሻሻያ እየተደረገለት አሁን ያለበት ደረጃ መድረስ የቻለ በመሳሰሉት ጉዳዮች ዘርፈ ብዙ ጉዳዮችንና ስራዎችን ማከናወን ችሏል አስከነ ችግሩም ቢሆን በማለት ገልፀዋል፡፡

አንዳንድ ተሳታፊዎችም እንደሀገር አደረጃጀቱ ችግር ያለበትና የሴቷን ተጠቃሚነት ከማሳደግ ይልቅ የሚገታት ሆኖ እየታየ እንዳለ የተለያዩ መረጃዎችን በማጣቀስ ሀሳብ ሰጥተው አሁን እንኳን ፕሮግራሙ የሌላ ተግባር ቢሆን በርካታ ታዳሚዎች እንደሚኖሩትና አዳራሹ እንኳን እንደማይበቃ ገልፀው ለሪፖርት ግብአትነት ካልሆነ በስተቀር ፋይዳው እምብዛም እንዳልሆነ ተናግረዋል፡፡ ነገር ግን ሁሉም አካል የሴቷ ጉዳይ የእኔም ነው፡፡ ይመለከተኛል ተብሎ ከተሰራ እንደወንዱ ሁሉ በተሰማሩበት የሙያ መስክ ለሀገር ባለውለታ የሚሆኑ በርካታ ሴቶች ወጥተው የሚታዩበት ሁኔታም ከአሁኑ በተሻለ እንደሚፈጠርም ተገልጿል፡፡

በጅማ የንባብ ሳምንት ተካሄደ

ኤጀንሲው ከጅማ ዩኒቨርሲቲ እና ከጅማ ዞን ባህልና ቱሪዝም ቢሮ፣ ከጅማ ከተማ አስተዳደር ባህል ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር “ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው የንባብ ሳምንት የሥነ-ፅሑፍ ውጤቶች እና አውደ-ርዕይ፣ የመጻሕፍት ሽያጭ ና ግንዛቤ ማስጨበጫ የፖናል ውይይቶች ከመጋቢት 21-25/ 2ዐ11 ዓ.ም በጅማ ከተማ አካሂዷል፡፡

ዝግጅቱን የከፈቱት የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶይኩኖዓምላክ መዝገቡ የሥነ-ፅሁፍ ውጤቶች የአንድን ሀገር ባህል፣ወግ፣ልምድ ፣ ፍልስፍናና የቋንቋ ዕድገት የደረሰበትን ደረጃ የሚያሳይ እና የመረጃ ምንጮች በመሆናቸው ዜጎች ሲያነቧቸው ዕውቀት ሊገነቡባቸው߹ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ሊያገኙባቸው እንደሚገባ ተናግረው አክለውም አሁን ባለንበት ዘመን መረጃን በማዛባትና በማዛነፍ በህብረተሰቡ መካከል ውዥንብር የሚፈጥሩ በርካቶች በመሆናቸው ይህንን የሚፈታውን መረጃ በማሰባሰብና የንባብ ባህልን በማሳደግ በንባብ የበለፀገ ዜጋ በማፍራትና የሀገሪቱን የልማት ጉዞ ለማረጋገጥ ጉልህ ሚና ስላለው ወጣቱ ትውልድ ላይ በሰፊው ሊሰራ እንደሚገባም አሳስበዋል፡፡

በተጨማሪም በንባብ ዙሪያ የደራሲያን ተሞክሮ፣ የተማሪዎች ግጥም፣ የተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር ተካሂዶ ለግጥም አቅራቢዎችና ለጥያቄና መልስ ውድድር አሸናፊዎች ከኤጀንሲው የእውቅና ምስክር ወረቀት ፣ የመፀሐፍና የገንዘብ ሽልማት ተበርክቷላቸዋል፡፡

በኤጀንሲውና በጅማ ዩኒቨርስቲ ሶሻል ሳይንስ ኮሌጅ አዘጋጅነት የስነ-ፅሁፍ ምሽት ተካሂዶ በዝግጅቱም የጅማ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የግጥም፣ የመነባንብና አጭር ልብወለድ የፈጠራ ስራዎች ቀርበዋል ደራሲ ኃይለ መለኮት መዋል እና ጋዲሳ ብሩ ልምዳቸውን ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አካፍለው ተማሪዎች የእነርሱን ፈለግ እንዲከተሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

ከዚህ በተጨማሪ በዘመናዊ የሪከረድ ስራ አመራርና መዛግብት አስተዳደር እንዲሁም የመረጃ ስርዓት በተመለከተ ውይይት የተካሄደ ሲሆን በጅማና አካባቢው የሚገኙ ሪከርዶች ከፍተኛ ውድመት እየደረሰባቸው መሆኑና እንዴት መታደግ እንደሚገባ ጥናት ቀርቧል፡፡በጥናቱ መሰረት የጅማ ዩኒቨርሲቲ ኃላፊነቱን ወስዶ እየሰራ እንደሆነ በመጥቀስ ሁሉም ባለድርሻ አካት የራሳቸውን አስተዋፅኦ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቦ በጉባዔው ሴቶች߹ወጣቶች߹የዩኒቨርሲቲው መምህራን߹ተማሪዎች߹የጅማ ከተማ ነዋሪዎች እና ከየወረዳው የተጋበዙ እንግዶች ተሳትፈዋል፡፡

የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኤጀንሲውን ጎበኙ

መጋቢት 12/2011 ዓ.ም በአረማያ ዩኒቨርሲቲ የኢንፎርሜሽን ሳይንስ የሶስተኛ ዓመት ተመራቂ ተማሪዎችወንድ 39/ሰላሳ ዘጠኝ/ ሴት 8 /ስምንት/ በድምሩ /47/አርባ ሰባት ተማሪዎች የኤጀንሲውን ላይብረሪዎች ጎበኙ፡፡ ተማሪዎቹ በመጀመሪያ በህዝብና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር  አቶ ሽመልስ ታዬ ተቋሙ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች አጠቃላይ ዝርዝር ከተገለፀላቸው በኃላ ለመጡበት ዓላማ ፍንጭ ይሰጣቸዋል በማለት የተዘጋጀ ብሮሸርና መፅሔት ተሰጥቷቸው ወደመጡበት ጉዳይ ተራ በተራ በየክፍሎቹ እየገቡ እንዲጎበኙ የማድረግ ስራ ተሰርቷል፡፡

ተማሪዎቹ በመጀመሪያ እንዲገቡ የተደረገው ወደመዛግብት ወደተባለው የስራ ክፍል ነበርና በክፍሉም ቀድሞ በባለሙያው ጥቂት ገለፃከተደረገ በኃላ በመዛግብት ንባብ አገልግሎት አሰጣጥ ቡድን መሪ በሆኑት በአቶ አብይ ሀይሉ የመዛግብትን ምንነት ከሳይንሳዊው ትርጓሜው ጀምሮ ተቋሙ እንዴት እየሰራ እንደሚገኝ ሰፊ ገለፃ ተሰጥቶ ተማሪዎቹም ጥያቄ አንስተዋል ከጥያቄዎቹም የተደራጀው የመዛግብት ብዛት ምን ያህል ነው? በክፍሉ ያለውን የአየር ሁኔታ በምንና እንዴት ነው የምትቆጣጠሩት? የሚሉ ጥያቄዎች ተነስተው ቡድን መሪውም ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

በመቀጠልም በኢትዮጵያ ጥናት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተርየቀረፀ ድምፅና ላይብረሪ ክፍል ገብተውም እዛም ጠለቅ ያለ መረጃ ከክፍሉ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የህትመት መፅሐፍ /ISBN/ ከፍተኛ ባለሙያ ወ/ሮ ቅድስትጌታቸው ግንዛቤ ተሰጥቷቸው ተማሪዎቹም የተለያዩ ጥያቄዎችን በግልም በግሩፕም እያነሱ ሲጠይቁ ከባለሙያዋ ያልተሰላቸ ምላሽ በመስጠት ተጠናቆ ወደ ጥንታውያን ጽሑፎች አገልግሎት ክፍል እዛም እንደቀረፀ ድምፅና ላይብረሪ ክፍልበባለሙያው አቶ ካሳይ ስሜ ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ በህክምናውም በኪነ ስነ-ጥበቡም ዘርፍ የስልጣኔ መጀመሪያ እንደሆነች ተጠቃሽ ምሳሌዎችን በመስጠትና የሚታዩ የብራና ፅሁፎችን ብርቅና ድንቅ የሆኑ የጥበብ ስራዎችን በማስጎብኘትና ሰፋ ያለ ዕውቀትን በመስጠጥ እዚህ በመምጣታችሁ ሀገራችሁን የማወቅና ለቅርሶቻችን መጠበቅ እኔም ያገባኛል የሚለው ስሜትን ይጭርባችኃል ቅርሶች ተጠብቀው ለትውልድ መቆየታቸው መጪው ትውልድ ከማንነት ጥያቄ ውስጥ እንዳይገባ ይረዳዋልና ቅርሶችን መጠበቅ ለአንድ አካል ብቻ የሚተው ሳይሆን የሁሉም ኢትዮጵያውያን ድርሻ ሊሆን እንደሚገባ ተናግረው ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል በማለት ሃሳባቸውን ጨርሰዋል፡፡

በመጨረሻም የኢትዮጵያ ጥናት ክፍልን በወፍ በረር ተመልክተው ወደማይክሮ ፊልምና ኦዲዮቪዥዋል ክፍል በቡድን መሪው በመምህር  ኃይለ ሚካኤል ጌታሁን ጥሩ ገለፃ ተሰጥቶ ጉብኝቱ ተጠናቋል፡፡

የህዝብና ዓ/ዓ/ግ/ክፍልም ለአንዳንድ ጉብኚዎች የተለያዩ ቃለ-መጠይቅ አድርጎ ነበርና ኤጀንሲው እየሰራ ያለውን ተግባር እና በየዘርፉ የሚገኙ ባለሙያዎችንም ያላቸውን ክህሎት አድንቀው በኢትዩጵያ ብቻ የሚገኙ የውጭ ዜጎች ዓይኖች ማረፊያ የሆኑ የብራና መፅሐፍቶች ከሁሉም በተለየና ከዚህ በጨመረ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደረግላቸውእንደሚገባ ተናግረው አክለውም ይህ ሲባል ግን ሌሎቹ መተኪያ አላቸው አይጠበቁ ለማለት እንዳልሆነ እንዲታወቅ ገልፀው ከዚህ በተሸለ ለመስራትና ሀገራችንም እንደሌሎች እንደአደጉ ሀገሮች ለመስራት ኤጀንሲውዲጂታላይዜሽኑ አሰራርተፋጥኖ ተግባር ላይ እንዲውልም ተናግረዋል፡፡

በሪከርድ ሥራ አመራርና በመዛግብት አስተዳደር ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ

ከክልሎችና ከከተማ መስተዳድር ባህልና ቱሪዝም ቢሮና ከማዕከል ለተውጣቱ 50 የሪከርድና መዛግብት ባለሙያዎች ለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና አርብ መጋቢት 13/2011 ዓ.ም ተጠናቀቀ፡፡

ስልጠናው ያስፈለገበት ዋነኛ ዓላማም በዘርፉ የሚታየውን የሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረት ለመቅረፍ በሙያው የሰለጠኑ ባለሙያዎችን በማፍራት የሀገሪቱ የቤተመፃህፍት ሙያ በዘመናዊ ደረጃውን በጠበቀ መንገድና በጥራት ለመያዝ እንዲያስችል እንደሆነም ተጠቁሟል፡፡

ስልጠናው የተዘጋጀው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመጻህፍትና ቤተመዛግብት እንደሆነም ተገልጿል፡፡

በስልጠናውም መጨረሻ ከሰልጣኖች የተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ስልጠናው በጣም ጥሩ ሆኖ የአይቲ ስልጠና ሰዓት አንሶናል ቢጨመር? ከጠበቅነው በላይ ነው ለስራችን ጠቃሚነውብዙ ግንዛቤ ተፈጥሮልናል ለሥራችን ነገር ግን ከክፍለ ሀገር  የሚመጡ ሰልጣኞች አልጋ ውድ ስለሆነ ኤጀንሲው ቢያስብበት? ስልጠናውን ወደ ስራ ለመቀየር ለከፍተኛና ለመካከለኛ አመራሩ ግንዛቤ ቢፈጠር? አዳራሹ ጠባብ ነው ሙቀት አለው አይሲ ቢኖር? ስልጠናው አሳታፊ አይደለም ቢስተካከል? ማኑዋል ቢኖረው? አይቲ ላይ ቅሬታ አለን  ሰልጣኙ እኩል ግንዛቤ የለውም ምንም ኮምፒውተር ነክቶ የማያውቅ አለ ሌላው ደግሞ ሙሉ ስራውን በኮምፒውተር የሚሰራ ነው አሰልጣኟ ከእርስዋ ዕውቀት መጀመሪያ ስለጀመረች ስልጠናው ሁሉንም  ያማከለ አይደለም? ለዚህ ስልጠና አክሰስ እንደውም አያስፈልግም? ከስልጠናው እንደውም ቢወጣ ጥሩ ነው የሚሉ በርካታ ጥያቄዎች ተነስተው የስልጠናው ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ መኮንን ከፈለ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

በመጨረሻም ለሰልጣኞቹ ከኤጀንሲው የህዝብና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር  በአቶ ሽመልስ ታዬ የምስክር ወረቀት ተሰጥቶ ፕሮግራሙ ተጠናቋል፡፡

የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ጉብኝት አደረጉ

መጋቢት 26/2011 ዓ.ም የደጃች በላይ ዘለቀ ቁጥር አንድ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የአስራ አንደኛ ክፍል ተማሪዎች እና መምህራን ኤጀንሲውንጎበኙ::በቁጥር ሰላሳ አምስት ተማሪዎችና ሶስት መምህራን በጥቅሉ ሰላሳ ስምንት ግለሰቦች በሀገርህን እወቅ ክበባቸው ኤጀንሲውን ጎብኝተዋል፡፡

አንዳንድ ያነጋገርናቸው ተማሪዎች እንደተናገሩት በአዩት ነገር ትምህርት እንዳገኙና እንደተደሰቱ ተናግረው አያይዘውም ይህ ሁሉ ነገር እዚህ ይኖራል ብለው እንዳልጠበቁም ጭምር ተናግረዋል፡፡

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የቤተመጻሕፍትሰራተኞች ኤጀንሲውን ጎበኙ

በቀን 2/8/2011 ዓ.ም ዘጠኝ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የቤተ-መጽሐፍት ዳይሬክቶሬትሰራተኞች በኤጀንሲው የሥራ ተሞክሮ አደረጉ፡፡ ሰራተኞቹ በተለያየ የሙያ ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ሲሆኑ የተቋሙን የቤተ-መጻሕፍት አሰራር ከጎበኙ በኃላ ጥሩ ልምድ እንዳገኙና እነርሱም የዚህን ተሞክሮ ወደ ዩኒቨርሲቲያቸው ይዘው በመሄድ ተግባራዊ እንደሚያደርጉም ተናግረዋል፡፡

አያይዘውም ኤጀንሲው ይህን ያህል የሀገር ሀብት ይዞ የሚሰራ ተቋም እንደሆነ እውቀቱ እንደሌላቸው  እና በመምጣታቸው ትልቅ እውቀት እንዳገኙ ተናግረው አክለውም በቤተ-መጽሐፍት አሰራር ዙሪያ ከተቋሙ ያገኙትን እውቀት ወደ ዩኒቨርስቲው በመውሰድ እንደሚተገብሩም ተናግረዋል፡፡

በዕለቱ የኤጀንሲው ዋና ዳሬክተር አቶ ይኩኖአምላክ መዝገቡ በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግራቸው “ የቤተ-መጻሕፍት ታሪክ የደግነት ታሪክ ነው ደጋግ ጸሐፍት በብዙ ትጋት በአንክሮ ተዘክሮና ለአስተምህሮ የከተቡትን ክርታስ ሌሎች ደጋጎች በበኩላቸው ቤት ሰርተው፣መንበር አበጅተው ፣ማቶት አብርተው ትውልዱ እንዲታደምላቸው እንካችሀ ይህችን መጻሐፍ ብሉ ” ማለታቸው የህብረተሰቡ መሰረቱ ደግነት መሆኑን  ያበስረናል  ብለዋል፡፡

የብሔራዊ ቤተ-መጻሕፍት /ወመዘክር/ 75ተኛ ዓመት ስንዘክር ከዚህ በፊት በርካታ ዘመናት መጻሕፍ ጽፈው ያቆዩልንን ሊቃውንት ውለታ አብረን መዘከራችን እንዳይረሳ በአጽኖት አሳስበዋል፡፡

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ሒሩት ካሳው በመክፈቻ ንግግራቸው

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ሒሩት ካሳው በንግግራቸው እንደገለፁት ኢትዮጵያ የቀደምት ስልጣኔ ፋና ወጊ ስርዓተ መንግስት፣ ቀድማ የመሠረተች የተለያዩ ሕዝቦች እና ብሔሮች አብረው የኖሩባት በርካታ ቋንቋዎችና ሃይማኖቶች ተቻችለው የሚኖሩበት የበርካታ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ቅርሶች በርካታ ባለቤት እንደሆነች ተናግረው አያይዘውም እነዚህን እሴቶችና ቅርሶች አሰባስቦ አደራጅቶና ጠብቆ ለማቆየት የቤተ-መጻሕፍት ሚና የማይተካና ዘመን የማይሽረው ነው ብለዋል፡፡

የባህል߹ ስፖርትና ቱሪዝም ሚኒስቴር የባህል ሚኒስቴር ዴኤታዋ ወ/ሮ ብዙነሽ መሰረት በመክፈቻው

በመክፈቻው የባህል߹ ቱሪዝምና ስፖርት ሚኒስቴር የባህል ሚኒስቴር ዴታዋ ክብርት ብዙነሽ መሰረት ኢትዮጵያዊነት ባህላችን አብሮ መብላት ነውና እናንተም የተሰጣችሁን ከጓደኞቻችሁ ጋር አብራችሁ መብላት እንጂ ለብቻችሁ እንዳትበሉ በማለት ከነገሯቸው በኃላ “ስስታሙ በቀቀን” በሚል ርዕስ የተጻፈ ተረት ከተረት መጽሐፍ ላይ በመውሰድ እነሱን በሚስብ መልኩ አንብበውላቸው ዝግጅቱ ተከፍቷል፡፡

በመቀጠልም ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቆየው የልጆች የንባብና የኪ-ጥበብ ፌስቲቫል በተለያዩ ዝግጅቶች ታጅቦ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዶ ዝግጅቱ ቅዳሜ ሚያዝያ አምስት ተጠናቋል፡፡

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን/ማርች 8/ተከበረ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቤተመጻህፍትና ቤተመዛግብት ኤጀንሲ ሰራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን/ ማርች 8/ ረቡዕ መጋቢት 11/2011 ዓ.ም በኤጀንሲው አዳራሽ አከበረ፡፡በዓሉ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ108ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ43 ጊዜ“ የላቀ ትኩረትና ቁርጠኝነት ለሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ” በሚል መሪ ቃል ተከብሯል፡፡

በሴቶችና ህፃናት ወጣቶች ሚኒስቴር የግንዛቤና ንቅናቄ ማስፋፊያ ባለሙያ

በወ/ሪትሩሃማ እንግዳ ፅሑፉ ባቀረቡበት ወቅት

በዕለቱም በሴቶችና ህፃናት ወጣቶች ሚኒስቴር የግንዛቤና ንቅናቄ ማስፋፊያ ባለሙያ በወ/ሪት ሩሃማ እንግዳ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ታሪካዊ አመጣጡን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፅሑፍ ቀርቦ ታዳሚዎች ጥያቄና አስተያየት እንዲያነሱ ተደርጓል፡፡

የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቡድን መሪ እና የሴቶችና ህፃናት ጉዳ ይዳይሬክቶሬ ትዳይሬክተር ተወካይ አቶ ድረስ አልይ

የመዛግብት ንባብ አገልግሎት አሰጣጥ ክፍል ለተማሪዎች መግለጫ ሲሰጥ

ተማሪዎቹ በመጀመሪያ እንዲገቡ የተደረገው ወደመዛግብት ወደተባለው የስራ ክፍል ነበርና በክፍሉም ቀድሞ በባለሙያው ጥቂት ገለፃከተደረገ በኃላ በመዛግብት ንባብ አገልግሎት አሰጣጥ ቡድን መሪ በሆኑት በአቶ አብይ ሀይሉ የመዛግብትን ምንነት ከሳይንሳዊው ትርጓሜው ጀምሮ ተቋሙ እንዴት እየሰራ እንደሚገኝ ሰፊ ገለፃ ተሰጥቶ ተማሪዎቹም ጥያቄ አንስተዋል ከጥያቄዎቹም የተደራጀው የመዛግብት ብዛት ምን ያህል ነው? በክፍሉ ያለውን የአየር ሁኔታ በምንና እንዴት ነው የምትቆጣጠሩት? የሚሉ ጥያቄዎች ተነስተው ቡድን መሪውም ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

በኢትዮጵያ ጥናት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተርበቀረፀ ድምፅ ላይብረሪ ክፍል

በወ/ሮ ቅድስት  ጌታቸው ገለፃ ሲሰጥ

በመቀጠልም በኢትዮጵያ ጥናት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተርየቀረፀ ድምፅና ላይብረሪ ክፍል ገብተውም እዛም ጠለቅ ያለ መረጃ ከክፍሉ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የህትመት መፅሐፍ /ISBN/ ከፍተኛ ባለሙያ ወ/ሮ ቅድስትጌታቸው ግንዛቤ ተሰጥቷቸው ተማሪዎቹም የተለያዩ ጥያቄዎችን በግልም በግሩፕም እያነሱ ሲጠይቁ ከባለሙያዋ ያልተሰላቸ ምላሽ በመስጠት ተጠናቆ

በጽሑፍ ቅርስ አስተዳደር የአገልግሎት አሰጣጥ ዳይሬክቶሬት

የጽሑፍ ቅርስ ባለሙያው አቶ ካሳይ ስሜ ገለጻ ሲያደርጉ

ወደ ጥንታውያን ጽሑፎች አገልግሎት ክፍል እዛም እንደቀረፀ ድምፅና ላይብረሪ ክፍልበባለሙያው አቶ ካሳይ ስሜ ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ በህክምናውም በኪነ ስነ-ጥበቡም ዘርፍ የስልጣኔ መጀመሪያ እንደሆነች ተጠቃሽ ምሳሌዎችን በመስጠትና የሚታዩ የብራና ፅሁፎችን ብርቅና ድንቅ የሆኑ የጥበብ ስራዎችን በማስጎብኘትና ሰፋ ያለ ዕውቀትን በመስጠጥ እዚህ በመምጣታችሁ ሀገራችሁን የማወቅና ለቅርሶቻችን መጠበቅ እኔም ያገባኛል የሚለው ስሜትን ይጭርባችኃል ቅርሶች ተጠብቀው ለትውልድ መቆየታቸው መጪው ትውልድ ከማንነት ጥያቄ ውስጥ እንዳይገባ ይረዳዋልና ቅርሶችን መጠበቅ ለአንድ አካል ብቻ የሚተው ሳይሆን የሁሉም ኢትዮጵያውያን ድርሻ ሊሆን እንደሚገባ ተናግረው ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል በማለት ሃሳባቸውን ጨርሰዋል፡፡

የማይክሮ ፊልምና ኦዲዮቪዥዋል ክፍል

በቡድን መሪው በመምህር  ኃይለ ሚካኤል ጌታሁን ለተማሪዎች ገለፃ ሲሰጥ

በመጨረሻም የኢትዮጵያ ጥናት ክፍልን በወፍ በረር ተመልክተው ወደማይክሮ ፊልምና ኦዲዮቪዥዋል ክፍል በቡድን መሪው በመምህር  ኃይለ ሚካኤል ጌታሁን ጥሩ ገለፃ ተሰጥቶ ጉብኝቱ ተጠናቋል፡፡

የህዝብና ዓ/ዓ/ግ/ክፍልም ለአንዳንድ ጉብኚዎች የተለያዩ ቃለ-መጠይቅ አድርጎ ነበርና ኤጀንሲው እየሰራ ያለውን ተግባር እና በየዘርፉ የሚገኙ ባለሙያዎችንም ያላቸውን ክህሎት አድንቀው በኢትዩጵያ ብቻ የሚገኙ የውጭ ዜጎች ዓይኖች ማረፊያ የሆኑ የብራና መፅሐፍቶች ከሁሉም በተለየና ከዚህ በጨመረ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደረግላቸውእንደሚገባ ተናግረው አክለውም ይህ ሲባል ግን ሌሎቹ መተኪያ አላቸው አይጠበቁ ለማለት እንዳልሆነ እንዲታወቅ ገልፀው ከዚህ በተሸለ ለመስራትና ሀገራችንም እንደሌሎች እንደአደጉ ሀገሮች ለመስራት ኤጀንሲውዲጂታላይዜሽኑ አሰራርተፋጥኖ ተግባር ላይ እንዲውልም ተናግረዋል፡፡

በሪከርድ ሥራ አመራርና በመዛግብት አስተዳደር ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ

ከክልሎችና ከከተማ መስተዳድር ባህልና ቱሪዝም ቢሮና ከማዕከል ለተውጣቱ 50 የሪከርድና መዛግብት ባለሙያዎች ለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና አርብ መጋቢት 13/2011 ዓ.ም ተጠናቀቀ፡፡

ስልጠናው ያስፈለገበት ዋነኛ ዓላማም በዘርፉ የሚታየውን የሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረት ለመቅረፍ በሙያው የሰለጠኑ ባለሙያዎችን በማፍራት የሀገሪቱ የቤተመፃህፍት ሙያ በዘመናዊ ደረጃውን በጠበቀ መንገድና በጥራት ለመያዝ እንዲያስችል እንደሆነም ተጠቁሟል፡፡

የስልጠናው ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ መኮንን ከፈለ

ሰልጣኞች በመጨረሻው ቀን ባወያዩበት ወቅት

ስልጠናው የተዘጋጀው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመጻህፍትና ቤተመዛግብት እንደሆነም ተገልጿል፡፡

በስልጠናውም መጨረሻ ከሰልጣኖች የተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ስልጠናው በጣም ጥሩ ሆኖ የአይቲ ስልጠና ሰዓት አንሶናል ቢጨመር? ከጠበቅነው በላይ ነው ለስራችን ጠቃሚነውብዙ ግንዛቤ ተፈጥሮልናል ለሥራችን ነገር ግን ከክፍለ ሀገር  የሚመጡ ሰልጣኞች አልጋ ውድ ስለሆነ ኤጀንሲው ቢያስብበት? ስልጠናውን ወደ ስራ ለመቀየር ለከፍተኛና ለመካከለኛ አመራሩ ግንዛቤ ቢፈጠር? አዳራሹ ጠባብ ነው ሙቀት አለው አይሲ ቢኖር? ስልጠናው አሳታፊ አይደለም ቢስተካከል? ማኑዋል ቢኖረው? አይቲ ላይ ቅሬታ አለን  ሰልጣኙ እኩል ግንዛቤ የለውም ምንም ኮምፒውተር ነክቶ የማያውቅ አለ ሌላው ደግሞ ሙሉ ስራውን በኮምፒውተር የሚሰራ ነው አሰልጣኟ ከእርስዋ ዕውቀት መጀመሪያ ስለጀመረች ስልጠናው ሁሉንም  ያማከለ አይደለም? ለዚህ ስልጠና አክሰስ እንደውም አያስፈልግም? ከስልጠናው እንደውም ቢወጣ ጥሩ ነው የሚሉ በርካታ ጥያቄዎች ተነስተው የስልጠናው ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ መኮንን ከፈለ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት ሲበረከት

News Archive News Archive

— 20 Items per Page
Showing 1 - 20 of 33 results.