News Archive News Archive

Back

ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር አብይ አህመድ ኤጀንሲያችንን ጎበኙ (ግንቦት 29 ቀን 2011 ዓ.ም.)

ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት ግንቦት 29/2011 ዓ.ም. ኤጀንሲያችንን ጎበኙ። በጉብኝታቸውና በምክር አዘል ንግግራቸው ደንበኞቻችን እጅግ ደስተኛ ነበሩ። የሳቸውም ደስታ ከፊታቸው ይነበባል። ሀገራችን በጭንቅ ውስጥ በነበረች ጊዜ መፍትሄ የሆኑን እሳቸው በማንበብ ስለተገነቡና ሙሉ በመሆናቸው ነው። ወመዘክር መስራቹ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በተደጋጋሚ ይጎበኙትና ያነቡበትም ነበር። ጊዜው ሆኖ ባያነቡም ዶ/ር አብይ ተቋሙን መጎብኝታቸው ለሁሉም ትልቅ ሞራል ነው። ቀድሞም ብዙ ድጋፍ ሲያደርጉልን ቆይተዋልና ምስጋናችንን እናቀርባለን። ዛሬም ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋልና ሌሎች ኃላፊዎችም የሳቸውም አርኣያነት ቢከተሉ መልካም ነው።