Welcome

» Core Business

    » Archives and Ethiopian Study

    » Reference & Legal deposit

    » Customer Service &
Research

    » Information resource
administration

» Wat's on...

    » Exhibition

    » Public Lecture

» Training

    » E-training

    » Training on demand

» Useful Information

    » Contacts

    » Videos

    » Nala Location

» Registration

    » ISBN Request

    » Record Center

Useful Links

Photo Gallery

» Download Membership Registration Form

የደንበኞች አገልግሎት እና ጥናት

በብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት  ኤጀንሲ  2010 በጀት ዓመት   የሚሰጡ ስልጠናዎች  መርሃግብር                                                                                                                                                                                                                                                             

 1. በቤተመጻሕፍት ሙያ በመደበኛ ፕሮግራም የሚሠጥ ስልጠና

.

የስልጠናው አይነት

ስልጠናው የሚሰጥበት ጊዜ

የሰልጣኝ  ብዛት

ሠልጣኞች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

1

ለቤተመጻሕፍት ባለሙያዎች

ከነሐሴ  1-26/2009

በአንድ ጊዜ መላክ የሚቻለው አስከ አምስት ሰልጣኝ ነው፡፡

 • ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቁና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ያላቸው፣
 • ከዚህ በፊት ኤጀንሲው በሰጠው ስልጠና ላይ ያልተካፈሉና ከሥራው ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸው፤
 • ቢቻል መሠረታዊ የኮምፒዩተር አጠቃቀም እውቀት ያላቸው፤

2

ለቤተመጻሕፍት ባለሙያዎች

ከጥቅምት 6-30/2010

3

ለቤተመጻሕፍት ባለሙያዎች

ከየካቲት 5-30/ 2010

4

በቤተመጻሕፍት ሙያ ለመካከለኛ አመራሮች

ከየካቲት 19-30/2010

5

ለቤተመጻሕፍት ባለሙያዎች

ከሚያዚያ 1-27/ 2010

6

ለቤተመጻሕፍት ጽዳት ሠራተኞች

ከሚያዚያ 15-19/2010

 

 1. በሪከርድ ሥራ አመራር እና በመዛግብት አስተዳደር

 

.

የስልጠናው አይነት

ስልጠናው የሚሰጥበት ጊዜ

የሰልጣኝ  ብዛት

ሠልጣኞች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

1

ለሪከርድ ሥራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር ባለሙያዎች

ከመስከረም 3-12/2010

 

በአንድ ጊዜ መላክ የሚቻለው አስከ አምስት ሰልጣኝ ነው፡፡

 • ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቁና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ያላቸው፣
 • ከዚህ በፊት ኤጀንሲው በሰጠው ስልጠና ላይ ያልተካፈሉና ከሥራው ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸው፤
 • ቢቻል መሠረታዊ የኮምፒዩተር አጠቃቀም እውቀት ያላቸው፤

2

በሪከርድ ሥራ አመራር እና የመዛግብት አስተዳደር ለጸሐፊዎች

ከመስከረም 22-26/2010

3

በሪከርድ ሥራ አመራር እና የመዛግብት አስተዳደር ለወሳኝ ኩነት ባለሙያዎች

ከህዳር 4-15/2010

4

በሪከርድ ሥራ አመራር እና የመዛግብት አስተዳደር ለጤና ባለሙያዎች

ከህዳር 18-19/2010

5

ለሪከርድ ሥራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር ባለሙያዎች

ከጥር 7-18/2010

6

ለሪከርድ ሥራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባለሙያዎች

ከጥር 21-30/2010

7

ለሪከርድ ሥራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር ባለሙያዎች

ከመጋቢት 3-14/2010

8

ለሪከርድ ሥራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር ለመካከለኛ አመራሮች

ከመጋቢት 17-26/2010

            

9

ለሪከርድ ሥራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር ባለሙያዎች

ከሰኔ 4-15/2010

10

ለሪከርድ ሥራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር ለፍትህ አካላት ባለሙያዎች

ከሰኔ 18-29/2010

 

 1. በሚቀርብ ጥያቄ በሁለቱም ዘርፍ የሚሰጥ ሥልጠና

 

.

የስልጠናው አይነት

ስልጠናው የሚሰጥበት ጊዜ

የሰልጣኝ  ብዛት

ሠልጣኞች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

1

ለሪከርድ ሥራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር ባለሙያዎች

ነሐሴ

በአንድ የስልጠና መርሃግብር ከሀያ በላይ ሰልጣኝ መሆን አለበት፡፡

 • ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቁና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ያላቸው፣
 • ከዚህ በፊት ኤጀንሲው በሰጠው ስልጠና ላይ ያልተካፈሉና ከሥራው ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸው፤

ቢቻል መሠረታዊ የኮምፒዩተር አጠቃቀም እውቀት ያላቸው፤

2

በቤተመጻሕፍት ሙያ

መስከረም

3

በሪከርድ ሥራ አመራር እና የመዛግብት አስተዳደር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባለሙያዎች

ጥቅምት

4

በቤተመጻሕፍት ሙያ አመራሮች

ህዳር

5

ለሪከርድ ሥራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር ባለሙያዎች

ታህሳስ

6

በቤተመጻሕፍት ሙያ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባለሙያዎች

ጥር

7

ለሪከርድ ሥራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባለሙያዎች

የካቲት

8

በቤተመጻሕፍት ሙያ

መጋቢት

9

ለሪከርድ ሥራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር ባለሙያዎች

ሚያዚያ

10

በቤተመጻሕፍት ሙያ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባለሙያዎች

ግንቦት

11

ለሪከርድ ሥራ አመራር እና መዛግብት አስተዳደር ባለሙያዎች

ሰኔ

 

 1. በቤተመጻሕፍት ሙያ፣ በሪከርድ ሥራ አመራር እና በመዛግብት አስተዳደር የሚሰጥ የአሰልጣኞች ስልጠና (TOT)

 

.

የስልጠናው አይነት

ስልጠናው የሚሰጥበት ጊዜ

ምርመራ

1

በቤተመጻሕፍት ሙያ የአሰልጣኞች ስልጠና

ከታህሳስ 2-27/2010

ከክልሎች፣ ከሁለቱ የከተማ አስተዳደር፣ ከፌደራል ተቋማት የተወጣጡ ሰልጣኞች የሚሳተፉበት ይሆናል፡፡

2

በሪከርድ ሥራ አመራር እና በመዛግብት አስተዳደር የአሰልጣኞች ስልጠና

ከታህሳስ 2-27/2010

3

በቤተመጻሕፍት ሙያ የአሰልጣኞች ስልጠና

ከግንቦት 6-30/2010

4

በሪከርድ ሥራ አመራር እና በመዛግብት አስተዳደር የአሰልጣኞች ስልጠና

ከግንቦት 6-30/2010

 

 1. የምክር አገልግሎት

ተ.ቁ

የምክር አገልግሎት የሚሰጠው ቡድን

ብዛት

አገልግሎቱን የሚያገኙ አካላት

1

የሪከርድ ሥራ አመራር እና የመዛግብት አስተዳደር ስልጠና እና ምክር

36

ክልሎች፣ የከተማ አስተዳደሮች፣ የህዝብ ክንፍ፣ ባለድርሻ እና አጋር አካለት ናቸው፡፡

2

የቤተመጻሕፍት ሙያ የስልጠና እና ምክር

36

 1.  በኤጀንሲው   የአገልግሎት  ዋጋ ተመን ደንብ ቁጥር 378/2008 . መሠረት በጥያቄ                     ለሚቀርብ  ስልጠና  የአገልግሎት ዋጋ አከፋፈል -

የስልጠናው አይነት

የስልጠና ቦታ

የስልጠና ጊዜ

ክፍያ

ብር

በጥያቄ ለሚቀርብ ስልጠና

በኤጀንሲው አደራሽ

በሰው ለ 20 ቀናት

800

00

በኤጀንሲው አደራሽ

በሰው ለ10 ቀናት

400

00

በጠያቂ ተቋማት አደራሽ (አዲስ አበባ)

በሰው ለ 20 ቀናት

80

00

በጠያቂ ተቋማት አደራሽ (አዲስ አበባ)

በሰው ለ10 ቀናት

40

00

በጠያቂ ተቋማት አደራሽ (ከአዲስ አበባ ውጭ)

በሰው ለ 20 ቀናት

115

00

በጠያቂ ተቋማት አደራሽ (ከአዲስ አበባ ውጭ)

በሰው ለ10 ቀናት

60

00

ማስታወሻ፡-

 • በመደበኛ መርሐ ግብር  የሚሰጡ ስልጠናዎችና  እና ለአሰልጣኞች  በሚሰጥ   ስልጠና  የአገልግሎት ክፍያ  አይጠየቅም  
 • በየመርሃግብሩ   ለሚሰጥ ስልጠና  ያለን ቦታ  ዉሱን በመሆኑ  የስልጠና ፍላጎታቸውን  አስቀድመው ላሳወቁን ተቋማት ቅድሚያ  ይሰጣል  ይሆናል፡፡

 ለተጨማሪ መረጃ  ፡- በ888  ነጻ የስልክ ጥሪ  ይደዉሉልን

 

 

 

 

Last Modified: 08/04/2017